ዩቱብ ማስተርክላስ - በ2022 የዩቱብ ሙሉ መማሪያ ኮርስ በአማረኛ ተዘጋጅቶ የቀረበ

Rating 0 out of 5 (0 ratings in Udemy)
What you'll learn
- ስለ ዩቲዩብ አልጎሪዝም የተሟላ መረጃ ያገኛሉ
- በ አዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ ውስጥ ቪዲዮን ኤዲት ይጀምራሉ
- ፎቶ ኤዲቲንግ ማድረግ ይጀምራሉ
- ስለ ጎግል አድሰንስ ሙሉ መረጃ ያውቃሉ
- በዩቱብ የማይቋረጥ ገቢ መፍጠር እንዴት እንደምትችሉ ሙሉ እውቀት ያገኛሉ
Description
የዩቱብ ሙሉ ኮርስ በኢቲዮ ኮምፒውተር ት/ቤት እና በኢቲዮ ዩቱብ ቻናል የዩቱብ በአማረኛ የተዘጋጀ በውስጡ ከ55 በላይ ቪዲዩ የያዘ ሲሆን ከዩቱብ አከፋፈት ጀምሮ ብር እስከመቀበል ድረስ በቅደም ተከተል ያሳያል። ኮርሱ እረዥም ጊዜ ዩቱብ ላይ ገንዘብ በመስራት በቆዩ አስተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ዩቱብ ላይ ገንዘብ ለመስራት ብዙ መንገዶች አሉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ምንም እውቀት ከሌለን ብዙ ስተቶችን እንሰራለን ይሄንንም …
Duration 6 Hours 58 Minutes
Paid
Self paced
All Levels
English (US)
2
Rating 0 out of 5 (0 ratings in Udemy)
Go to the Course
We have partnered with providers to bring you collection of courses, When you buy through links on our site, we may earn an affiliate commission from provider.
Paid
Self paced
All Levels
English (US)
2
Rating 0 out of 5 (0 ratings in Udemy)
Go to the Course